ኦጁሉ ፌራ የደቡብ ባህል ድምፃዊና የተለያዪ የደቡብ ማህበረሰብ ባህሎችን በመሰራት ኢትዮጲያውያንና ለአለም ያስተዋወቀ Bahlen S01Ep04

ኦጁሉ ፌራ የደቡብ ባህል ድምፃዊና የተለያዪ የደቡብ ማህበረሰብ ባህሎችን በመሰራት ኢትዮጲያውያንና ለአለም ያስተዋወቀ Bahlen S01Ep04

Your video will begin in 20
Skip (10)

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by ethio
79 Views
ባህሌን የተሰኘው ሳምንታዊ ዝግጅት መነሻውን የኢትዮጵያ ባህሎች ላይ አድርጎ ባህልን በመጠበቅና ለትውልድ በማስተላለፍ ረገድ ምሳሌ የሚሆኑ የአለም ሀገራት ባህልን አልፎ አልፎ በማካተት በባህላዊ መገለጫዎቻችን፤የአኗኗር ዘይቤአችን፤አመጋገባችን፤የምንጠቀምባቸውን ቁሳቁስ እንዲሁም የተለያዪ መገለጫዎቻችን በይበልጥ ለአለምና ለተተኪው ትውልድ ለማሳወቅ የተለያዩ ባለሙያዎችን በመጋበዝ እያዝናና የሚያስተምር ሀገራዊ ይዘት ያለው የቴሌቪዥን ዝግጅት ነው፡፡
Category
Ethio Videos Nahoo Tv

Post your comment

Comments

Be the first to comment
ethioartist.com
Angereds torg Angered, GOT 424 65 SE
Phone: 0764376898 Price : 0 Website: http://www.ethioartist.com/ Image : Ethio Artist