የእርዳታ_ጥሪ ለድምፃዊ ሙሉአለም ታከለ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by
35 Views
#የእርዳታ_ጥሪ
በኢትዮዽያ ሙዚቃ ውስጥ በቅርብ ግዜ ከመጡ ድምፃዊን መካከል ለወደፊቱ በከፍተኛ ሁኔታ የሙዚቃ ስራዎቹን ለመስራት ትልቅ ህልም ያለው ወጣት ድምፃዊና የዜማ ግጥም ደራሲ ነው
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሙሌ ሐመልማሎ በተለይም ከኤፍሬም አማረጋ "ተሸንፊያለሁ" በሚለው ስራው በስፋት የሚታወቀው አርቲስት ሙሉአለም ቀድሞ ባቀረባቸው ከላይ የተጠቀሱት ሥራዎች ይታወቅ እንጂ በቀጣይ ለህዝቡ ለማቅረብ የተዘጋጀባችው ሥራዎች እንዳሉት እሚታወቅ ሳለ ድንገት በደረሰበት የኩላሊት ህመም ምክንያት የኩላሊትእጥበት (Dialysis) እንዲያደርግ በሀኪሞች ተነግሮታል። እንደሚታወቀው ይህ ሂደት ከፍተኛ ገንዘብን የሚጠይቅ ሲሆን በአርቲስቱ አቅም ደግሞ እስከ መጨረሻው መግፋት የማይቻል በመሆኑ ሁሉም ሰው ድጋፉን ያሳየው ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን..?ይህ አመለ ሸጋ ወጣት ድምጻዊ የሁላችንም እገዛ ያስፈልገዋል አርቲስቱ ብዙ የሚጠበቅበት ገና ሙዚቃን ጀመርኳት እያለ እሩቅ በሚያስብበት በዚህ ሰዓት እንዲህ ባለው አደጋ ተደናቅፎ እንዳይቀር ሁላችንም በመረባረብ የበኩላችንን ማድረግ ይኖርብናል። በእርግጥ ለለጋሱ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአብራኩ ክፋይ አይደለም ለሌላም አያንስም ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚያውቀው ይህ በሽታ ግዜ አይሰጥም የልጁም ሆነ የቤተሰብ አቅም ይህን ለማድረግ አይችልም ሥለሆነም በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ ጎ ፈንድሚ መርዳት የምትችሉ ሲሆን በሀገር ውስጥ የትገኙ ደግም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000182044184 ማስገባት እንደምትችሉ በአዲስ አበባ የሚገኝው ኮሚቴ አስታውቋል::
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- https://plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- https://www.facebook.com/Minew-ShewaTube-Records-Promotions-1761503604120088/
Subscribe :- http://www.youtube.com/c/MinewShewaTube?sub_confirmation=1

#ሙሉአለምታከለ
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!
Category
Amharigna Musics

Post your comment

Comments

Be the first to comment
ethioartist.com
Angereds torg Angered, GOT 424 65 SE
Phone: 0764376898 Price : 0 Website: http://www.ethioartist.com/ Image : Ethio Artist